# Amharic translation of Leftandright - Nested Set Taxonomy (6.x-1.7)
# Copyright (c) 2010 by the Amharic translation team
#
msgid ""
msgstr ""
"Project-Id-Version: Leftandright - Nested Set Taxonomy (6.x-1.7)\n"
"POT-Creation-Date: 2010-04-02 09:30+0000\n"
"PO-Revision-Date: 2009-09-20 19:59+0000\n"
"Language-Team: Amharic\n"
"MIME-Version: 1.0\n"
"Content-Type: text/plain; charset=utf-8\n"
"Content-Transfer-Encoding: 8bit\n"
"Plural-Forms: nplurals=2; plural=(n>1);\n"

msgid "Operations"
msgstr "ክወናዎች"
msgid "List"
msgstr "ዝርዝር"
msgid "Taxonomy"
msgstr "ስርዓተ ክፍፍል"
msgid "Name"
msgstr "ስም"
msgid "edit"
msgstr "አስተካክል"
msgid "Edit term"
msgstr "መጠሪያ አርትእ"
msgid "Autocomplete taxonomy"
msgstr "ራሥ-ሙላ ስርዓተ ክፍፍል"
msgid "administer taxonomy"
msgstr "ስርዓተ ክፍፍልን አስተዳድር"
msgid "Add vocabulary"
msgstr "መዝገበ ቃላት ጨምር"
msgid "Type of Meal: <em>Appetizer, Main Course, Salad, Dessert</em>"
msgstr ""
"የሚበላ ዓይነት፡ <em>ማስጀመሪያ፣ ዋና፣ "
"ሰላጣ፣ ጣፋጭ</em>"
msgid "Preparation Time: <em>0-30mins, 30-60mins, 1-2 hrs, 2hrs+</em>"
msgstr ""
"የማዘጋጃ ግዜ፡ <em>0-30ደቂቃ, 30-60ደቂቃ, 1-2 "
"ሰዓት, 2ሰዓት+</em>"
msgid ""
"Each taxonomy term (often called a 'category' or 'tag' in other "
"systems) automatically provides lists of posts and a corresponding RSS "
"feed. These taxonomy/term URLs can be manipulated to generate AND and "
"OR lists of posts classified with terms. In our recipe site example, "
"it then becomes easy to create pages displaying 'Main courses', '30 "
"minute recipes', or '30 minute main courses and appetizers' by using "
"terms on their own or in combination with others. There are a "
"significant number of contributed modules which you to alter and "
"extend the behavior of the core module for both display and "
"organization of terms."
msgstr ""
"እያንዳንዱ የስርዓተ ክፍፍል መጠሪያ "
"(በሌሎች ስርዓት ክንውኖች ውስጥ 'ምድብ' "
"ወይም  'መለያ' ተብሎ የሚጠራው)  በራሱ "
"የሕትመቶችና ተጓዳኝ የአር ኤስ ኤስ "
"መጋቢዎች ዝርዝር ያቀርባል።  የእነዚህ "
"ስርዓተ ክፍፍል/መጠሪያ ዩ አር ኤሎች "
"በማበጀት የ\"እና\" ወይም \"ወይም\" "
"አገናኞችን በመጠቀም በመጠሪያዎች "
"የተከፍፈሉ  የሕትመት ዝርሮች ማመንጨት "
"ይቻላል። በእኛ ምሳሌያዊ የምግብ አሰራር "
"ድረ ገጽ ውስጥ በዚህ መሰረት 'የዋና ምግብ "
"ዓይነት'፣ 'በ30 ደቂቃ ውስጥ የሚሰሩ' ወይም "
"'የ30 ደቂቃ ዋና ምግቦች እና ማስጀመሪያዎች ' "
"እያልን መጠሪያዎችን ብቻ ወይም ከሌሎች "
"መጠሪዎች ጋር በማደባለቅ በቀላሉ ገጾችን "
"መፍጠር እንችላለን።  በተጨማሪም ዋናውን "
"ሞዱል በመለወጥ እና በመቀጠል "
"የመጠሪያዎችን እይታ እና አደረጃጀት "
"መለወጥ የሚያስችሉ  ሌሎች አያሌ ቁጥር "
"ያላቸው የተዋጡ ሞዱሎች ይገኛሉ።"
msgid ""
"For more information, see the online handbook entry for <a "
"href=\"@taxonomy\">Taxonomy module</a>."
msgstr ""
"ለተጨማሪ መረጃ ለ<a href=\"@taxonomy\">ስርዓተ "
"ክፍፍል ሞዱል</a> መስመር ላይ ያለውን "
"መጸሐፍ ተመልከት።"
msgid "Manage tagging, categorization, and classification of your content."
msgstr ""
"የይዞታህን ምልክት ማድረግን፣ መከፋፈልን "
"እና ማደራጀትን አስተዳድር።"
